የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ5 ሚያዝያ 2001ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2001ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪዉ 2002ዓ,ም ለሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅቱ የጀመረ ይመስላል።https://p.dw.com/p/HVu5በ1997ቱ ምርጫ ድምፅ ሲሰጥምስል APማስታወቂያ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጠንካራ የሆነ አማራጭ የፖለቲካ መርኅ ይዘው ለመቅረብ በመዘጋጀት ላይ መሆናቸው፣ ከሚነገርላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል፣ የ 3 ፓርቲ መሪዎችን አስተያየትና አቋም የሚያንጸባርቅ ቃለ ምልልስ አካሂዷል። ጌታቸዉ ተድላ ሸዋዬ ለገሠ