የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምርጫ ቦርድ20 ጥቅምት 2005ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2005የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ2005ዓ,ም በመላ ሀገሪቱ ለሚካሄደዉ የአካባቢና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ገዢዉን ፓርቲ ጨምሮ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋ በአዳማ ከተማ ፤https://p.dw.com/p/16Zdnምስል APማስታወቂያ ያደረገዉ ዉይይት ያለመግባባት መበተኑን የመድረክና የመኢአድ ተሳታፊዎች ገለፁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ዉይይት በመግባባት መፈፀሙን ያመለክታል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ