የፕሬዝዳት ኦባማ መርሕና የገጠመዉ ተቃዉሞ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2005ማስታወቂያ
ኦባማ፥ የሐገር ዉስጥና የዉጪ መርሐቸዉን ባካተተዉ ማብራሪያቸዉ ካነሷቸዉ ጉዳዮች የጤና መርሐቸዉ ገቢራዊነት፥ ኹዋንታናሞ-ኩባ የሚገኘዉን ማጎሪያ ጣቢያ የመዝጋት እቅዳቸዉ፥ የሶሪያ ጦርነትና የኮሪያ ልሳነ ምድር ዉጥረት ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ።የዋሽግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደገለፀዉ ግን የፕሬዝዳንቱ የሥራ አፈፀፃምና ዘገባ ከወግ አጥባቂዎችም ከነፃ ፖለቲከኞችም ወቀሳና ትችት ገጥሞታል።ነጋሽ መሐመድ አበበን በሥልክ አነጋግሮታል።
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሐመድ