1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዝደንቱ ንግግርና የምክር ቤት ዉሎ

ዓርብ፣ ጥቅምት 8 2006

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ የዓመቱ የመጀመሪያ ስብሰባዉ አዲሱ ፕሬዝደንት ባለፈዉ ሳምንት ባቀረቡት የዓመቱ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/1A1v1
ምስል DW

በተጨማሪም ብቸኛዉ የተቃዉሞ ፓርቲ አባል እንደራሴ አቶ ግርማ ሰይፉ በፕሬዝደንቱ ንግግር ላይ ላቀረቡት የማሻሻያ ሃሳብ እንዲሁም ከምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረበ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ ሰጥተዋል። ዉይይቱን በቴሌቪዥን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ