የፓርቲዎች ክርክር20 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 20 2002ግንቦት 15,2002 ዓም በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ዘመቻ ከጀመሩ ወራት አልፈዋል ።https://p.dw.com/p/MhCiማስታወቂያእነዚሁ ፓርቲዎችም በአራት የተመረጡ ርዕሶች ዙሪያ የምርጫ ክርክር እያካሄዱ ነው ። በዛሬው ማኅደረ ዜና በኢትዮጵያ በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ በተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል የተጀመረዉን ክርክር የሚመለከት ዘገባ በታደሰ እንግዳዉ ቀርቧል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ታደሰ ሂሩት መለሰ