[No title]
የአቶ ሃብታሙ አያሌዉን ጉዳይ የተመለከተዉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደግሞ የሕክምና ማስረጃ የጻፈዉ በስም የተጠቀሰ የግል ሆስፒታል ሕክምናዉ በሀገር ዉስጥ የሚሰጥ መሆን አለመሆኑን በግልፅ አልጻፈም፤ ይህን የመጻፍ ስልጣንስ አለዉ ወይ በማለት የፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስተያየት እንዲሰጥበት ትዕዛዝ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ