የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ እና 19ኛ ምድብ12 ሐምሌ 2008ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2008የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ እና 19ኛ ምድብ በሶማሌ ክልል በነዳጅ ፍለጋ ቁፋሮ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ቻይናውያን እና ኢትዮጵያውያንን ከxጥቂት ዓመታት በፊት ገድለዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸውን ሁለት ተከሳሾች ላይ የ16 ዓመት ከአስር ወር የእስራት ቅጣት በይነዋል።https://p.dw.com/p/1JS6jምስል APማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ከዚሁ በተጫማሪም፣ በፀረ ሽብር ሕግ የተከሰሱ 11 የመደውላዊ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ አድምጠው ጥያቄውን ውድቅ አደርገዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ