የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣3ኛ ወንጀል ችሎት ብይን፤ 10 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 10 2004ፀረ ሽብርን በሚመለከት ፤ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሠረተባቸውን 5 ሰዎች ጉዳይ፣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት፣https://p.dw.com/p/13morምስል fotolia/junial enterprisesማስታወቂያ በዛሬው ዕለት አንድ ውሳኔ ላይ ደርሷል። ጉዳዩን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ስለችሎቱ ብይን በአጭሩ አብራርቶልናል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ