የፈረንጆች አዲስ ዓመትና አዲስ አበባ
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 16 2005ማስታወቂያ
ከእነኚህ አስር ከተሞች መካከል አንድ መቶ ሃያ አምስተኛ ዓመቷን በማክበር ላይ የምትገኘዉ አዲስ አበባ አንዷ ሆናለች። ተስማሚ የአየር ንብረቷን ጨምሮ በተለያዩ መስፈርቶች የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እነሳንፍራንሲስኮና አምስተርዳም በአንደኛና ሁለተኛነት በተሰለፉበት ረድፍ የዘጠነኛነት ደረጃን ይዛለች። በዚህ የበዓል ወቅት ወደዚያ ለሚያቀኑ ጎብኚዎች ከኪስ አዉላቂ ተጠንቀቁ የሚል መልዕክትም ተካቷል ትላለች የሎንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ።
ሃና ደምሴ
ሸዋዬ ለገሠ