የፈላስያንና የስደተኞች ይዞታ 11 ታኅሣሥ 2004ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004ስደተኞች በያሉበት ሃገር የሚገጥሟቸው ችግሮች በርካታ ናቸው በቅርቡ እንኳን በዓረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄ ወቅት ግንባር ቀደሞቹ ተጠቂዎች ስደተኞች ነበሩ ።https://p.dw.com/p/13XNiስደተኞች በስፓኝምስል APማስታወቂያ በሰለጠነው በአውሮፓም ስደተኞች የቀኝ አክራሪዎች ጥቃት ሰለባ ናቸው ። እነዚህና የመሳሰሉት ችግሮች በዚህ ሳምንት ሰኞ በታሰበው የዓለም የፈላሲያን ቀን ላይ ተወስቷል ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ገበያው ንጉሴ ሂሩት መለሰ ሸዋየ ለገሰ