የፀረ-ሽብር ሥብሰባ በአዲስ አበባ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 20 2003ማስታወቂያ
የምሥራቅ አፍሪቃ ሐገራት የፀጥታ ባለሥልጣናት የአሸባሪዎች ጥቃትን በጋራ ሥለሚከላከሉበት ሥልት አዲስ አበባ ዉስጥ እየተወያዩ ነዉ።የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሽብር መስሪያ ቤት ባዘጋጀዉ ሥብሰባ ላይ የአስራ-አራት የአፍሪቃ ሐገራት ባለሥልጣናት እና የሽብር ጉዳይ ባለሙያዎች ተካፍለዋል።ተሰብሳቢዎች አሸባሪነትን በቀጥታ ከመዋጋቱ ጎን ለጎን ወደ አሸባሪነት ሊያመሩ የሚችሉ ጉዳዮችንም ትኩረት ሰጥተዉ ተነጋግረዉባቸዋል።ጌታቸዉ ተድላ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።
ጌታቸዉ ተድላ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሠ