የጽንፈኞች መስፋፋትና አጸፋዊው መፍትሔ
ዓርብ፣ የካቲት 13 2007ማስታወቂያ
ፕሬዚዳንት ከ 65 ከማያንሱ አገሮች የተገኙ መሪዎችን ጉባዔ አስተናግደዋል። ኦባማ ፣ የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል፤ የጽንፈኞቹንr ታጣቂዎች ኃይል በማዳካም አስተዋጽዖ አድርጎ ይሆንል ፤ ይሁንና ከዚያ የላቀ የርእዮት ዘመቻ ያስፈልጋል በማለት ሐሳብ ሰንዝረዋል። ለውዝግቡ ዓለm አቀፉ ማሕበረሰብ ምን ዓይነት መፍትኄ ሊያስገኝለት ይችላል? በጉባዔው የተነሱ ጉዳዮችን መንስዔ በማድረግ ፣ የዋሽንግተን ዲ ሲ ው ን ዘጋቢ መክብብ ሸዋን በስልክ አነጋግሬው ነበር።
መክብብ ሸዋ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ