የጥምቀት በአል በአዲስ አበባና በአስመራ
ማክሰኞ፣ ጥር 11 2002ማስታወቂያ
የጥምቀት በአል ዛሬ በመላዉ ኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነዉ።አዲስ አበባ ዉስጥ ትናንት ማምሻ የከተራ ዛሬ ደግሞ የጥምቀት በአልን አከባበር የተከታተለዉ ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ የዘንድሮዉ በዓል በየአድባራቱ የተደራጁ ወጣቶች ባደረጉት እንቅስቃሴ ምክንያት ከቀደማዎቹ አመታት የተለየ ነበር።ዝር ዝሩን እነሆ፥-------
ኤርትራ ዉስጥም የጥምቀት በአል ዛሬ ተከብሮ ዉሏል።የአስመራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን በተለይ አስመራ መስከረም አንድ-አደባባይ የነበረዉ የአከባበር ሥነ-ሥርዓት ተከታትሎት ነበር።
Tadesse Engdaw
Goytom Biahon
Negash Mohammed
Hirut Melesse