የጠ/ሚ ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝትና አስተያየት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2010ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ ባደረጉት ጉብኝት ኢትዮጵያውያንን በአንድነት በማሰባሰብ እና በማወያየታቸው በርካቶች መደሰታቸውን ገልጠዋል። በዋሽንግተን፣ ሎስአንጀለስ እና ሚኒያፖሊስ ከተሞች ጠቅላይ ሚንሥትሩ ያደረጉትን ጉብኝት እና ንግግር በተመለከተ አሜሪካን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሰጡትትን አስተያየት በማሰባሰብ መክብብ ሸዋ ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ