የጠ/ሚንስትር መለስ ሞትና የታዋቂ ፖለቲከኞች አስተያየት፣16 ነሐሴ 2004ረቡዕ፣ ነሐሴ 16 2004በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ጉልህ ሚና የነበራቸው፤ እሥርና እንግልት የደረሰባቸው፣ አሁን ፤ በዩናይትድ እስቴትስ ፤ በሃርባርድ ዩንቨርስቲ፤ በትምህርትና ምርምር ላይ የሚገኙት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳና አቶ ስዬ አብርሃ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጡ።https://p.dw.com/p/15ucoምስል Reutersማስታወቂያ በአሁኑ ወቅት፣ ተቃዋሚም ደጋፊም ፣ ጌዜውን ፣ ለዴሞክራሲና ፍትኅ ግንባታ፣ ለበጎ ለውጥ ማምጫ አድርገው እንዲጠቀሙበትም ጥያቄአቸውን አቅርበዋል። የዋሽንግተኑ ዘጋቢአችን ፣ አበበ ፈለቀ፣ ወ/ት ብርቱካን፣ በጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት ምን እንደተሰማቸው ጠይቋቸው ሲመልሱ---- አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ