የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫ6 ሚያዝያ 2001ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2001የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ትናንት አዲስ አበባ ላይ በተለያዩ ዓለምአቀፍ፣ አሕጉራዊና ብሄራዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/HWrsጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊምስል AP Photoማስታወቂያ መለስ ዜናዊ መግለጫ ከሰጡባቸው ውስጣዊ ጉዳዮች አንዱም መጪው የ 2002 ዓ.ም. ምርጫ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርጅታቸው ኢሕአዴግ በጉዳዩ መክሮ ነጻና ግልጽ ምርጫ ለማካሄድ የሚረዳ የውይይት ጽሑፍ ለከፍተኛ የአመራር ዓባላት መበተኑንም አስታውቀዋል። ሰነዱ በነሐሴ ወር መጨረሻ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል ነው የተባለው፤