«የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ም/ቤት መውሰድ ፋይዳ የለዉም » ክራይስስ ግሩፕ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2012ማስታወቂያ
በግጭቶች ላይ የሚሰራው ዓለምአቀፍ ተቋም ክራይስስ ግሩፕ ግብጽ የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጉዳይ ወ,ደ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት መውሰዷ ችግሩን ለመፍታት መፍትሔ አይሆንም አለ። ተቋሙ እንዳለው በግድቡ የውኃ ሙሌት እና ልቀትም ሆነ በወንዙ ዘላቂ አጠቃቀም ላይ መፍትሔው በውይይት በሚደረስ ስምምነት ብቻ ነው ሲል አስታውቋል።
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ
ኂሩት መለሰ