የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ 29 ነሐሴ 2006ሐሙስ፣ ነሐሴ 29 2006በዐባይ ግድብ ሳቢያ ፤ ለረጀም ጊዜ ከኢትዮጵያ ጋር በአሰጥ- አገባ ላይ የቆየችው ግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፣ ለጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ጎራ በማለት ፣ ከአስናጋጂዋ ሀገር አቻቸው ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምና ሳሜሕ ሹክሪ ፣የሰጡት መግለጫ ፤https://p.dw.com/p/1D6ujምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ባለፈው ሰኔ ማላቦ፤ ኢኳቶሪያል ጊኒ ላይ በተካሄደው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ፣ የሁለቱ አገሮች መሪዎች በተስማሙበት መንፈስ ላይ የተመረኮዘ መሆኑንም ነው አያይዘው የገለጡት። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ