የግብፅ አዲሱ ፕሬዚዳንት17 ሰኔ 2004እሑድ፣ ሰኔ 17 2004ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባዊ ዓመጽ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የመጀመሪያው የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሊሆኑ የበቁት የእሥላም ወንድማማቾች ፓርቲ ዕጩ ዶክተር ሞሐመድ ሞርሢ ናቸው።https://p.dw.com/p/15Kgbምስል Reutersማስታወቂያ MS/MM/AP/Reuters