የግብርና ሚኒስቴር የእህል እርዳታ ጥሪ18 የካቲት 2001ረቡዕ፣ የካቲት 18 2001የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ለ4ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ዜጎች የ591 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ይፋ አደረገ።https://p.dw.com/p/H1EXየለም ምድር ወጣቶችምስል UN Photo/Rick Bajornasማስታወቂያአስቸኳይ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገዉን ወገን ቁጥር በተመለከተ፤ መግለጫዉን የሰጡት ባለስልጣን በአገሪቱ ድርቅ በሚያጠቃቸዉ አካባቢዎች በዘላቂነት በሚካሄደዉ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር ከታቀፉ ዜጎች ጋ ልዩነት እንዳለዉ አብራርተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ መግለጫዉን ተከታትሎ ይህን አድርሶናል። Getachew Tedla Shewaye Legesse ,Hirut Melesse