የጋዜጦች አስተያየት27 ሚያዝያ 1999ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 27 1999ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ለዳርፉር ውዝግብ ባስቸኳይ መፍትሄ መገኘት አለበት ይላል። በፕሬዚደታዊ ምርጫዋ ሂደት ያልተስተካከለ አሠራር የታየባት ናይጀሪያ፡ በ ዘ ኤኮኖሚስት አስተያየት መሠረት፡ የጠቅላላ አፍሪቃን ገፅታ አታንፀባርቅም።https://p.dw.com/p/E0h5ማስታወቂያ