የጋዜጠኞች መብትና አፍሪቃ
ረቡዕ፣ የካቲት 9 2003ማስታወቂያ
እንደድርጅቱ ዓመታዊ ዘገባም ኢትዮጵያ፤ ካሜሮን፤ ዑጋንዳና ኬንያ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ጋዜጤኞችን በመጫን ግንባር ቀደም ተብለዋል። በተጨማሪም CPJ ባለፈዉ የአዉሮፓዉያኑ 2010ዓ,ም በዓለም ዙሪያ በአደገኛ ሁኔታ ሥራቸዉን በማከናወን ላይ እንዳሉ 44 ጋዜጠኞች ህይወታቸዉን እንዳጡ አመልክቷል። ሌሎች 31ጋዜጠኖችም እንዲሁ ከሥራቸዉ ጋ በተገናኘ ምክንያት እንደተገደሉም አስታዉቋል።
ዘሪሁን ተስፋዬ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ