1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የጋዜጠኛዉ መፅሐፍ

ማክሰኞ፣ የካቲት 7 2009

Uunderstanding Eritrea የተባለዉ መፅሐፍ ከኤርትራ በተጨማሪ ሥለ አፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካዊ ሥርዓት በመጠኑ የሚያወሳ ክፍልም አለዉ

https://p.dw.com/p/2XYGK
Eritrea Architektur in Asmara
ምስል Reuters/T. Mukoya

MMT Beri.London Buch über eritrea - MP3-Stereo

 

ብሪታንያዊዉ አንጋፋ ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላዉት ሥለ ኤርትራ ሕዝብ፤ ሥለ ፖለቲካዊ ሥርዓቷና ካካባቢዉ ሐገራት ጋር ሥላላት ግንኙነት ያተተበት መፅሐፍ ሰሞኑን ተመርቋል።ለሰላሳ ዓመታት ያክል በአፍሪቃ ቀንድ የቢቢሲ ዘጋቢ ሆኖ የሠራዉ ፕላዉት እንደሚለዉ መፅሐፉ ሥለ ኤርትራ ማወቅ ለሚፈልጉ መረጃ ለመስጠት ያለመ ነዉ። Uunderstanding Eritrea የተባለዉ መፅሐፍ ከኤርትራ በተጨማሪ ሥለ አፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካዊ ሥርዓት በመጠኑ የሚያወሳ ክፍልም አለዉi።የለንደንዋ ወኪላችን ሐና ደምሴ ደራሲዉን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ሐና ደምሴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ