የገደማት ይዞታ ያስከተለው ሥጋት፣
ዓርብ፣ መጋቢት 21 2004ማስታወቂያ
በዚህ በጀርመን አገር የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልጋዮችን እና አባቶችን፤ ጉዳዩ አሳስቦአቸዋል።
«የገዳሙ አባቶች አለምክንያት ድምጻቸውን አላሰሙም! » ያሉት፣ በጀርመን የሚገኙት መንፈሳዊ አገልጋዮች፣ ለህዝበ ክርስቲያኑ፤ በየአጋጣሚውና በዕለተ እሁድ ሥጋታችንን መግለጽ ይኖርብናል። ለገዳሞቻችንም የተለየ የጸሎት መርኀ-ግብር እንዲወጣ እናድርግ» ሲሉ አሳስበዋል።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ