የገና በዓልን በልገሣ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2008ማስታወቂያ
ኢትዮጵያው ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሃገራት ተወላጆች የጎርጎሪዮሱ የቀን ቀመር ሥሌትን በመከተል የሚከበረውን የገና በዓል በተለያየ መንገድ እያከበሩት ይገኛሉ። ትዝታ የሚል ተጨማሪ ኢትዮጵያዊ ስም ያላት በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነችው ጀርመናዊት የገና በዓልን ለህጻናት እና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አልባሳትን በመሰብሰብ እና በመለገስ አሳልፋለች። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሯታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ