የጄዳው ማራቶን21 መጋቢት 2003ረቡዕ፣ መጋቢት 21 2003በሳውዲ ዐረቢያ ትናንት ለስምንተኛ ጊዜ በተደረገው የጂዳ ማራቶን ከበርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጎን የኬንያ የቓታር የባህሬን የሞሮኮ የፈረንሳይ እና የሳውዲ ዐረቢያ አትሌቶችም ተሳታፊ ሆኑ።https://p.dw.com/p/RDvLምስል Alexander Göbelማስታወቂያበዚሁ ውድድር የተሳተፉት አስራ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል መቀዳጀታቸውን በስፍራው የተገኘው የጄዳው ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ዘግቦዋል። ነቢዩ ሲራክ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ