የጀርመን ጦርና የአፍጋኒስታን ቆይታዉ
ሐሙስ፣ ጥር 24 2004ማስታወቂያ
ቀረብ ሲል በሚመጣዉ ዓመት ራቅ ሲል ደግሞ በወዲያኛዉ የጀርመን ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ ለመዉጣት አንድ እቅድ አዉጥቷል። ይህን ለማድረግም የመከላከያ ሚኒስትሩ ከህዝብ እንደራሴዎች የድጋፍ ድምፅ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ብቻ ሳይሆን ለመቆየት ሆነ አፍጋኒስታን ለመቆየት የጀርመን ጦር ብዙ ጥያቄዎች ከፊቱ መቆማቸዉን የበርሊኑ ወኪላችን የይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ ጠቅሷል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሰ