የጀርመን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነትና የጀርመናውያን አስተያየት 7 ሐምሌ 2006ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2006ብራዚል ውስጥ በተካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፣ ትናንት ማታ በፍጽሜ ግጥሚያ ጀርመን አርጀንቲናን 1-0 አሸንፋ ለ 4ኛ ጊዜ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ባለቤት ለመሆን በቅታለች። እግር ኳስ አፍቃሪው የጀርመን ሕዝብ ከልሂቅhttps://p.dw.com/p/1CcrTምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ሕዝቡ እስከ ደቂቅ የተሰማው ደስታ ወሰን የለውም ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ