የጀርመን እና አዉሮጳ ፀጥታ ስጋት
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 27 2009ማስታወቂያ
የሀገሪቱ የፀጥታ ጥበቃ ከእንግዲህ በክፍላተ ሃገራት ደረጃ በየፊናዉ መንቀሳቀሱን አቁሞ በአንድ አጠቃላይ ማዕከል ሥር ወደፊት ተዋቅሮ እንዲንቀሳቀስ ሚኒስትሩ በጽሁፋቸዉ አዲስ አስተያየት አቅርበዋል። ይህን ሃሳብ በርካታ ሰዎች ተቃዉመዉታል። አንድ የፀጥታ ጉዳይ ጠበብት ግን የሚኒስትሩን ሃሳብ ማጤን እንደሚገባ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለመጠይቅ አሳስበዋል። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ