የጀርመን አይሁዳውያን ምክር ቤት ስልሳኛ ዓመት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002ማስታወቂያ
ምክር ቤቱ አይሁዳውያን የዘርፍ ማጥፋትን ጨምሮ ብዙ ግፍና በደል በደረሰባቸው በጀርመን መልሰው እንዲቋቋሙና የተረጋጋ ህይወት እንዲመሩ ባደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ እና የሞራል ፅናት ይወደሳል ። በጥቂት የጀርመን አይሁዳውያን ተመስርቶ ዛሬ 120 ሺህ አባላትን ያቀፈው ይህ ምክር ቤትና ይሁዳውያን በጀርመን መብታቸውን ለማስከበር ያደረጉት ዕንቅስቃሴ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው ።
ሂሩት መለሰ
ሽዋዮ ለገሰ