የጀርመን ተማሪዎች አድማ8 ኅዳር 2002ማክሰኞ፣ ኅዳር 8 2002ለትምሕርት እንዲከፍሉ የሚጠየቁት የገንዘብ መጠን፥ የመማሪያ ሥፍራዎችና አጠቃላዩ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል ይፈልጋሉhttps://p.dw.com/p/KZEKአድመኞቹምስል picture alliance/dpaማስታወቂያየጀርመን የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ተማሪዎች የሐገሪቱ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል በመጠየቅ የጀመሩት አድማና የተቃዉሞ ሠልፍ ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።ተማሪዎቹ ለትምሕርት እንዲከፍሉ የሚጠየቁት የገንዘብ መጠን፥ የመማሪያ ሥፍራዎችና አጠቃላዩ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል ይፈልጋሉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ-ሚካኤል ዝር ዝሩን ተከታትሎታል። ይልማ ሐይለ ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ ሒሩት መለሰ