የጀርመን ባህር ኃይል በአፍሪቃው ቀንድ፣26 ኅዳር 2001ዓርብ፣ ኅዳር 26 2001የጀርመን ባህር ኃይል፣ በአደን ባህረ-ሰላጤ MS-Astor የተሰኘውን የህዝብ ማመላለሻ መረከብ ለመጠናወት የቃጡ 2 የባህር ወንበዴዎች ያሠማሯቸው ሳይሆኑ እንዳልቀሩ የተጠረጠሩ ፈጣን ጀልባዎችን ማባረሩ ታውቋል።https://p.dw.com/p/GAPbየጀርመን ባህር ኃይል የታደጋት፣ «ኤም ኤስ አስቶር» ፣ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበተጠቀሰው ባህር ምን እንዳጋጠመ ፣በርሊን አቅራቢያ በፖትስዳም ከሚገኘው ዋና ጽ/ቤት፣ የባህር ኃይል ካፕቴን Herr Roland Vogler-Wander ን ለዶቸ ቨለ፣ አብራርተዋል።