የጀርመን ርዳታ ድርጅት ለአፋር
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 18 2008ማስታወቂያ
የጀርመኑ የልማትና ተራድኦ ድርጅት (GIZ-በምሕፃሩ) በአፋር መስተዳድር የተከሰተዉን ድርቅ ለመቋቋም የዉሐ ግድብና ማቆሪያ እየሠራ ነዉ።በአፋር መስተዳድር ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የቀጠለዉ ድርቅና ረሐብ በርካታ እንስሳት እና በአስር የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድሏል።በቅርቡ ደግሞ በአካባቢዉ ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ጎርፍ የሰዉ ሕይወት አጥፍቷል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በጀርመን ርዳታ የሚሠሩ ፕሮጀክቶኝ ተመልክቶ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሠ