የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
እሑድ፣ መስከረም 16 2014ማስታወቂያ
ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጀርመን ይኖራሉ። እነዚህ በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ጀርመናውያን በዛሬው እለት ይበጀናል ያሉትን እንደራሴያቸውንና የፖለቲካ ፓርቲ መርጠዋል። ከምርጫው ምን ትጠብቃላችሁ ስንል አስተያየታቸውን ጠይቀናቸዋል ።
ኂሩት መለሰ