የጀርመን መከላከያ ሠራዊትና የቅነሳዉ እቀድ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 20 2002ማስታወቂያ
የጀርመኑ መከላከያ ሚንስትር ቴዎዶር ሱ ጉተንበርግ የጀርመንን ጦር ሠራዊትን (Bundeswhr) ቁጥር ለመቀነስና ብሔራዊ ዉትድርናን ለማስቀረት ያቀረቡት እቅድ የሐገሪቱን ፖለቲከኞች እያወዛገበ ነዉ። መከላከያ ሚንስትሩ ባቀረቡት እቅድ መሠረት የሐገሪቱን’ እስካሁን ያለዉ የጀርመን ጦር ሐይል ቁጥር ቀንሶ ቀልጣፋና ዉጤታማ ሐይል እንዲገነባ የሚጠይቅ ነዉ።የጀርመን ጦር ሠራዊት ከቅነሳዉ ክር ክር በተጨማሪ ወጪዉን በስምንት ቢሊዮን ዩሮ መቀነስ አለበት።ሐይነር ኪሴል የዘገበዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።
ሐይነር ኪሰል
ይልማ ሐ/ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሰ