የጀርመንና የጋና ወዳጅነት26 ጥቅምት 2000ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2000የጀርመን ፊደራል ክልል የኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ (North Rhine-Westphalia) ግዛት ከምእራብ አፍሪቃይቷ አገር ጋና ጋር ያለዉን የትብብር ስራ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለዉ ገለጸhttps://p.dw.com/p/E0gfየጀርመን ፊደራል ክልል ኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ እና የጋና የስምምነት ዉልምስል DW-Montageማስታወቂያይህ የተገለጸዉ ትናንት የኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ ክልል በቦን ከተማ ከጋንያዉያን ተጠሪዎች ጋር የወዳጅነት ዉል ሲፈጸም ነዉ። በጀርመን የራይን ላንድ ፕላቲናተ (Rhineland-Palatinate ) ግዛት ከሩዋንዳ ጋር ወዳጅነት የመሰረተ የመጀመርያ የጀርመን ግዛት ሲሆን ኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ ከጋና ጋር ያለዉ የጠበቀ ግንኙነት ሁለተኛዉ የጀርመን ግዛት ያደርገዋል ዝርዝሩን ያድምጡ