ኤኮኖሚየጀርመናውያን እና የኢትዮጵያ ባለተቋማት የትብብር መድረክ20 ኅዳር 2010ረቡዕ፣ ኅዳር 20 201030 የጀርመን ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች በኢትዮጵያ እና በኬንያ በሚቀጥሉት ቀናት በሚያደረጉት የስራ ጉብኝት አሁን አዲስ አበባ ይገኛሉ። ጉብኝቱ ጀርመናውያኑ ባለተቋማት በኢትዮጵያ ገንዘባቸውን ለማሰራት የሚችሉበት ሁኔታ ምቹ መሆን አለመሆኑን የሚፈትሹበት እንደሆነ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/2oTtNምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያየጀርመናውያን ባለተቋማት ጉብኝት በኢትዮጵያTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ