የጀርመናውያን የፋሲካ ሰሞን የሰላም ንቅናቄ ዓላማ17 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003በያመቱ እንደሚደረገው ሁሉ፣ ዘንድሮም በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ጀርመናውያን አደባባይ በመውጣት፤ ሽርሽር መሰል ጉዞም በማድረግ ፤ ለሰላም ይበጃል ያሉአቸውን ጉዳዮች አንስተዋል።https://p.dw.com/p/RK88ምስል DWማስታወቂያየዘንድሮውን የፋሲካ ሰሞን የሰላም እንቅሥቃሤ Ostermarsch)በተመለከተ፤ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግረናል። ይልማ ኃይለሚካኤልተክሌ የኋላአርያም ተክሌ