የዶሎ አዶ የስደተኞቸ መጠለያ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 26 2003ማስታወቂያ
ዛሬ ዶሎ አዶ ደርሶ የተመለሰው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው እንደተናገረው በከተማዋ የሚገኙ የመጠለያ ጣቢያዎች ከአቅማቸው በላይ በስደተኞች ተጨናንቀዋል ። ዶሎ አዶ ከሚገኙ የሶማሊያ ስደተኞች ገና እርዳታ ያልደረሳቸውና ያልተመዘገቡም በርካታ ስደተኞ እንዳሉ ታደሰ ተናግሯል ። ታደሰ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር ። ስደተኞቹ ዶሎ አዶ ውስጥ በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚገኙ በመግለፅ ይጀምራል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ