የድሬዳዋ መምህራን ማህበር ጉባኤ
ዓርብ፣ ሰኔ 1 2004ማስታወቂያ
በተለያዩ ምክንያቶች ተዳክሞ የቆየውን የድሬዳዋ መምህራን ማህበር ለማጠናከር እንደሚሰራ አዲሱ አመራር ማስታወቁን የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዘገቧል ። ።ትናንት ድሬዳዋ ውስጥ በተካሄደ የመምህራን ማህበር ጉባኤ የተመረጡት አዲሱ የማህበሩ ሊቀ መንበር ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ማህበሩ አባላት መዋጮ የሚከፍሉት መምህራን ቁጥር አነሰተኛ መሆን አወቃቀሩ ለማህበሩ መዳከም አስተዋጾኦ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ ይገኙበታል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ