የዲርክ ኑብል የኢትዮጵያ ጉብኝት3 ጥር 2003ማክሰኞ፣ ጥር 3 2003የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።https://p.dw.com/p/Qq0Oየጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብልምስል dpaማስታወቂያየሚንስትሩ የልዑካን ቡድን ረፋዱ ላይ ከአፍሪቃ ህብረት ባላስልጣናት ጋ ተነጋግረዋል። ዲርክ ኒብል ማምሻቸውን ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ይወያያሉ። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ