የደን መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮዤ በአማራ ክልል30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006የጥቁር ዓባይ ምንጭ የሆነው የጣና ሐይቅ እና አካባቢው በሚገባ ካልተጠበቀ እና እንክብካቤ ካልተደረገለት በመጪው ጊዜ አሳሳቢ መዘዝ ሊከተል እንደሚችል የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ድርጅቶች ጠበብት ጠቁመዋል።https://p.dw.com/p/1BdzMምስል picture alliance/Peter Groenendijk/Robert Hardingማስታወቂያ ጀርመናዊው ፕሮፌሰር ሚካኤል ሱኮቭ ያቋቋሙት ድርጅት ከአማራ ክልል አስተዳደር ጋ ባንድነት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት በጣና ሐይቅ አካባቢ ደን መልሶ እንዲያንሰራራ የሚያስችል አንድ ፕሮዤ ለመጀመር መስማማቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ