የደን ልማትና የልማት ተግባራት22 የካቲት 2003ማክሰኞ፣ የካቲት 22 2003በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።https://p.dw.com/p/R5JXምስል dpaማስታወቂያጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችን ባለፈዉ ሳምንት ማነጋገራችን ይታወሳል። በተጠቀሰዉ ስፍራ የሚገኙ የአካባቢዉ ኗሪዎች ደኑ ከህልዉናቸዉ ጋ መተሳሰሩን በመግለጽ እንዳይመነጠር የሚጠይቅ አቤቱታቸዉን እስከ አገሪቱ ርዕሰ ብሔር ጽሕፈት ቤት ማድረሳቸዉም ተገልጿል። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ