የደቡብ አፍሪቃ አካባቢ ም/ቤታዊ ምርጫ25 ሐምሌ 2008ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2008ደቡብ አፍሪቃውያን ሰሞኑን የአካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሂዳሉ። ምርጫው ለገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ ፣ በምህፃሩ ለ«ኤ ኤን ሲ» ወሳኝ ይሆናል ነው የሚባለው።https://p.dw.com/p/1JZnoምስል Getty Images/AFP/M. Longariማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ምክንያቱም፣ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚገምቱት፣ «ኤ ኤን ሲ» በዚሁ ምርጫ ከዋነኞቹ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠንካራ ፉክክር ይገጥመዋል። ስለ አካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ዝግጅት ሂደት እና ስለምርጫ ዘመቻው ጆሀንስበርግ የሚገኘውን ወኪላችን መላኩ አየለን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ። መላኩ አየለ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ