የደቡብ ሱዳን መንግሥት ወቀሣ፣ 29 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 29 2007የደቡብ ሱዳን መንግሥት ፣ ከተቀናቃኙና ተፋላሚው ኃይል ጋር ዕርቀ ሰላም እንዲያወርድ ፤ በኢጋድ ሸምጋይነት የሰላም ውይይት በመካሄድ ላይ ቢሆንም፣ የመንግሥት ለውጥ እንዲደረግ ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ብሪታንያና ኖርዌይ የሚያደርጉትን ጉትጎታ ዋናው ሸምጋይhttps://p.dw.com/p/1DSp3ምስል Charles Lomodong/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ተቀብለዋል በማለት የሳልቫ ኪር መንግሥት መንቀፉን የውጭ ዜና አውታሮች ማስተጋባታቸው የሚታወስ ነው። የአዲስ አበበው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ፣ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን አምባሳደር አኮይ ቦና ማልዋልን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ