የደቡብ ሰሜን ሱዳን ድርድር23 ጥር 2004ረቡዕ፣ ጥር 23 2004ደቡብ ሱዳንና ሱዳን የነዳጅ ዘይትን በሚመለከት በልዕካኖቻቸዉ አማካኝነት የጀመሩት ድርድር ከአንድ ወር በላይ ሆኖትም ቀጥሏል።https://p.dw.com/p/13uSUየሱዳን የነዳጅ ዘይትምስል picture alliance / Tong jiang - Imaginechinaማስታወቂያ በሁለቱ ወገኖች መካከል ከነዳጅ ለሚገኘዉ ጥቅም የተካረረዉን ፍጥጫ ለማርገብ ከገላጋይ ወገን የመግባቢያ ሰነድ እንዲፈርሙ ጥሪ ቀርቧል። ደቡብ ሱዳን ሰሜኑን ነዳጅ የጫኑ መርከቦችን በማገት ትከሳለች፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ የሁለቱንም ወገን አስተያየት አካቷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ