የደርበን ጉባኤና የገንዘብ ጥያቄዉ ጥርጣሬ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 6 2004ማስታወቂያ
እንዲያም ሆኖ በአየር ንብረት ለዉጥ መዘዝ የተጎዱ አገሮች ከችግሩን ለመቋቋም እንዲሰጣቸዉ የተወሰነዉ ገንዘብ መዘግየቱ ትችት አስከትሏል። ለችግሩ ተጋላጮች የገንዘብ ድጋፍ መሰጠቱ ተገቢ ነዉ የምትለዉ ደቡብ አፍሪቃዊት ጋዜጠኛ ጃነስ ዊንተር አፍሪቃ የተወከለችዉ በኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆኑን ተችታ ዘለግ ያለ መጣጥፍ አስነብባለች። ሸዋዬ ለገሠ ጃኒስ ዊንተርን አነጋግራ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ