የዩኤስ አሜሪካ መርሃግብር እና ኢትዮጵያውያን ወጣቶች25 ሐምሌ 2006ዓርብ፣ ሐምሌ 25 2006ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለአፍሪቃ እድገት እና ብልፅግና ትልቅ ሚና ይጫወታሉ ያሏቸውን ከተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት የተውጣጡ 500 ወጣት አፍሪቃውያንን ዘንድሮ ወደ ሀገራቸው ጋብዘው ነበር።https://p.dw.com/p/1Cn32ማስታወቂያ