የዩኔስኮ ስብሰባ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 20 2009ማስታወቂያ
እስከ መጪዉ አርብ የሚቀጥለዉ ሥብሰባ ሥለማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርሶች ትኩረት ሰጥቶ ይነጋገራል።በስብሰባዉ ላይ የተካፈሉት የተለያዩ ሐገራት ተወካዮች የየሐራቸዉ የማይዳሰሱ ቅርሶች በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘግብላቸዉ እያመለከቱ ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደዘገበዉ ኢትዮጵያም የገዳ ሥርዓት በዓለም አቀፍ የማይዳስስ ቅርስነት እንዲመዘገብላት አመልክታለች።
ጌታቸዉ ተድላኃይለጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ