የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004ማስታወቂያ
አዮዋ -ግዛት ትናንት በተደረገዉ ምርጫ የመጀመሪያዉን እና ሁለተኛዉን ሥፍራ በያዙት ፖለቲከኞች መካከል የታየዉ ጠባብ ልዩነት በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም ተብሏል።በቅርቡ የተመሠረተዉ ቲ-ፓርቲ የተሰየኘዉ ፅንፈኛ ስብስብ የሪፐብሊካኑን እጩ በመለየቱ ሒደት ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነዉ።ይሁንና የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደታዘበዉ የቲ ፓርቲ አቋም የሪፐብሊካን ፖለቲከኞችን ሳይቀር ግራ ማጋባቱ አልቀረም።
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሀመድ
ተክሌ የኋላ